በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመስከረም 19-25

መዝሙር 135-141

ከመስከረም 19-25
  • መዝሙር 59 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.5 16

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.5 16—ግለሰቡ ስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 8 አን. 8—ተማሪው ትምህርቱን ተግባራዊ እንዲያደርግ እርዳው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 57

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ስንመራ ማድረግ የሌሉብን ነገሮች”፦ (15 ደቂቃ) በርዕሱ ላይ ከተወያያችሁ በኋላ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በተባለው መጽሐፍ ገጽ 29 አንቀጽ 7 ላይ ተመሥርቶ የተዘጋጀውን ትክክለኛ በሆነና ባልሆነ መንገድ ጥናት ሲመራ የሚያሳይ ባለ ሁለት ክፍል ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ተወያዩበት። አስፋፊዎች የራሳቸውን መጽሐፍ ይዘው መከታተል አለባቸው። የተማሪ ክፍል እንዲያቀርቡ የተመደቡ አስፋፊዎች እዚህ ላይ የተጠቀሱትን ነገሮች ከማድረግ ከተቆጠቡ ክፍላቸውን ከተመደበላቸው ጊዜ ቀድመው መጨረስ እንደሚችሉ ተናገር።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 20 አን. 1-13

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 30 እና ጸሎት