በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 142-150

“ይሖዋ ታላቅ ነው፤ እጅግ ሊወደስም ይገባዋል”

“ይሖዋ ታላቅ ነው፤ እጅግ ሊወደስም ይገባዋል”

145:1-5

ዳዊት የይሖዋ ታላቅነት ገደብ የለሽ መሆኑን መመልከቱ እሱን ለዘላለም እንዲያወድስ አነሳስቶታል

145:10-12

ልክ እንደ ዳዊት ሁሉ የይሖዋ ታማኝ አገልጋዮችም በዕለት ተዕለት ሕይወታቸው ከሰዎች ጋር ሲያወሩ ስለ ይሖዋ ታላላቅ ሥራዎች ይናገራሉ

145:14

ዳዊት፣ ይሖዋ አገልጋዮቹን በሙሉ የመንከባከብ ፍላጎትም ሆነ ችሎታ እንዳለው እርግጠኛ ነበር