በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመስከረም 5-11

መዝሙር 119

ከመስከረም 5-11
  • መዝሙር 48 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • በይሖዋ ሕግ ተመላለሱ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • መዝ 119:71—በመከራ ውስጥ ማለፍ ጥሩ የሚሆነው እንዴት ነው? (w06 9/1 14 አን. 4)

    • መዝ 119:96—መዝሙራዊው “ፍጽምና ሁሉ ገደብ እንዳለው አይቻለሁ” ሲል ምን ማለቱ ነው? (w06 9/1 14 አን. 5)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 119:73-93

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የዚህን ወር መግቢያዎች ተዘጋጅ፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የአቀራረብ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ። አስፋፊዎች የራሳቸውን መግቢያ እንዲያዘጋጁ አበረታታ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 69

  • በሩን ትንሽ ልጅ ሲከፍት”፦ (5 ደቂቃ) በንግግር የሚቀርብ።

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (10 ደቂቃ) አማራጭ፦ በዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። (yb16 59-62) አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 19 አን. 1-16

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 13 እና ጸሎት