የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ መስከረም 2018
የውይይት ናሙናዎች
አምላክ ለሰው ልጆች ባለው አመለካከት ላይ ለመወያየት የሚረዱ የውይይት ናሙናዎች።
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ኢየሱስ ለአንዲት ሳምራዊት ሴት መሠከረ
ኢየሱስ መደበኛ ባልሆነ መንገድ ለመመሥከር ከሴትየዋ የዕለት ተዕለት ሕይወት ጋር የተያያዘ ምሳሌ በመጠቀም ውይይቱን ጀምሯል።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ምሥክርነት ለመስጠት የሚያስችል ውይይት መጀመር
ከማናውቃቸው ሰዎች ጋር ውይይት የመጀመር ክህሎታችንን ማዳበር የምንችለው እንዴት ነው?
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
በትክክለኛ የልብ ዝንባሌ ተነሳስታችሁ ኢየሱስን ተከተሉ
አንዳንዶቹ የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ኢየሱስን ይከተሉት የነበረው ከራስ ወዳድነት በመነጨ ፍላጎት ተነሳስተው ስለነበር ተሰናክለው እሱን መከተላቸውን ትተዋል።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
እንደ ክርስቶስ ትሑቶችና ልካችሁን የምታውቁ ሁኑ
በጉባኤ ውስጥ መብት ወይም ኃላፊነት ሲሰጠን ኢየሱስ የተወውን ምሳሌ መከተል የምንችለው እንዴት ነው?