በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመስከረም 10-16

ዮሐንስ 3-4

ከመስከረም 10-16
  • መዝሙር 57 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ኢየሱስ ለአንዲት ሳምራዊት ሴት መሠከረ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዮሐ 4:6, 7—ኢየሱስ ደክሞት የነበረ ቢሆንም ቅድሚያውን ወስዶ ሳምራዊቷን ሴት አነጋግሯታል (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ—ዮሐ 4:6)

    • ዮሐ 4:21-24—ኢየሱስ መደበኛ ባልሆነ መንገድ ያደረገው ውይይት ጥሩ ምሥክርነት የሚሰጥበት አጋጣሚ ከፍቶለታል

    • ዮሐ 4:39-41—ኢየሱስ ያደረገው ጥረት ብዙ ሳምራውያን በእሱ እንዲያምኑ አድርጓል

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ዮሐ 3:29—ይህን ጥቅስ እንዴት ልንረዳው ይገባል? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ዮሐ 4:10—ሳምራዊቷ ሴት ኢየሱስ የተናገረውን “ሕያው ውኃ” የሚለውን አገላለጽ እንዴት ተረድታው ሊሆን ይችላል? ሆኖም ኢየሱስ ምን ማለቱ ነበር? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዮሐ 4:1-15

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት