ከመስከረም 17-23
ዮሐንስ 5-6
መዝሙር 2 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በትክክለኛ የልብ ዝንባሌ ተነሳስታችሁ ኢየሱስን ተከተሉ”፦ (10 ደቂቃ)
ዮሐ 6:9-11—ኢየሱስ ተአምራዊ በሆነ መንገድ ብዙ ሕዝብ መገበ (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ—ዮሐ 6:10)
ዮሐ 6:14, 24—ሰዎቹ ኢየሱስ መሲሑ ነው የሚል ድምዳሜ ላይ ስለደረሱ በቀጣዩ ቀን እሱን ለመፈለግ ሄዱ (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ—ዮሐ 6:14)
ዮሐ 6:25-27, 54, 60, 66-69—ሰዎቹ ኢየሱስንና ደቀ መዛሙርቱን የተከተሉት በተሳሳተ የልብ ዝንባሌ ተነሳስተው ስለነበር ኢየሱስ በተናገረው ሐሳብ ተሰናከሉ (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች—ዮሐ 6:27, 54፤ w05 9/1 21 አን. 13-14)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዮሐ 6:41-59
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ በክልላችሁ የተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ያነሳል።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ ክርስቲያን እንደሆነ ይናገራል።
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ምን ውጤት አግኝታችኋል? (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። አድማጮች መደበኛ ባልሆነ መንገድ ውይይት ለመጀመር ባደረጉት ጥረት ያገኟቸውን ተሞክሮዎች እንዲናገሩ ጋብዝ።
“ምንም አልባከነም”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ለይሖዋ ክብር የሚያመጣ በአካባቢው ላይ ጉዳት የማያደርስ ንድፍ—ተቀንጭቦ የተወሰደ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 29
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 146 እና ጸሎት