በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የውይይት ናሙናዎች

የውይይት ናሙናዎች

●○○ መመሥከር

ጥያቄ፦ አምላክ ከልብ ለሚፈልጉት ሰዎች ምን አመለካከት አለው?

ጥቅስ፦ 1ጴጥ 5:6, 7

ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ በግለሰብ ደረጃ ምን ያህል ትኩረት ይሰጠናል?

○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ አምላክ በግለሰብ ደረጃ ምን ያህል ትኩረት ይሰጠናል?

ጥቅስ፦ ማቴ 10:29-31

ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ ስሜታችንን እንደሚረዳልን እንዴት እናውቃለን?

○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ አምላክ ስሜታችንን እንደሚረዳልን እንዴት እናውቃለን?

ጥቅስ፦ መዝ 139:1, 2, 4

ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ ትኩረት እንደሚሰጠን ማወቃችን ምን ጥቅም ያስገኝልናል?