በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

የውይይት ናሙናዎች

የውይይት ናሙናዎች

የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ ዘመቻ (ከየካቲት 27–መጋቢት 27)

“የመጣነው [የደወልነው ወይም የጻፍነው] ለአንድ ልዩ በዓል ልንጋብዝዎት ነው። በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ይህን በዓል ያከብራሉ። ይህ በዓል የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ ነው።” መጋበዣውን ስጠው [ወይም ላክለት]። “ይህ የመጋበዣ ወረቀት ስብሰባው በአካባቢያችን የሚደረግበትን ቦታና ሰዓት [ወይም በዓሉን በኢንተርኔት አማካኝነት መከታተል የሚቻልበትን መንገድ] ይገልጻል። ከበዓሉ በፊት ባለው ሳምንት ደግሞ ልዩ ንግግር ይኖረናል፤ ይህን ንግግርም ቢያዳምጡ ደስ ይለናል።”

ፍላጎት ካሳየ፦ የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት [አሊያም በጽሑፍ መልእክት ወይም በኢ-ሜይል ላክ]።

ለቀጣዩ ጊዜ፦ ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው?

መመሥከር

ጥያቄ፦ ኢየሱስ ማን ነው?

ጥቅስ፦ ማቴ 16:16

ለቀጣዩ ጊዜ፦ ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው?

ከማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን መካከል ይህ ጥቅስ የተብራራባቸው፦

ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው?

ጥቅስ፦ ማቴ 20:28

ለቀጣዩ ጊዜ፦ ኢየሱስ ለከፈለልን ቤዛዊ መሥዋዕት አድናቆት እንዳለን ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

ከማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን መካከል ይህ ጥቅስ የተብራራባቸው፦