በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመጋቢት 1-7

ዘኁልቁ 7-8

ከመጋቢት 1-7
  • መዝሙር 4 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ከእስራኤላውያን ሰፈር የምናገኘው ትምህርት”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘኁ 8:17—ይሖዋ የእስራኤላውያንን በኩር ወንዶች እንዴት ይመለከታቸው ነበር? (it-1 835)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘኁ 7:1-17 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ፦ (2 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 11)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) ፍላጎት ላሳየና የመታሰቢያውን በዓል መጋበዣ ለተቀበለ ሰው ተመላልሶ መጠየቅ አድርግ። (th ጥናት 6)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) ቀደም ሲል መጽሐፍ ቅዱስ ያጠና የነበረን ሰው ወደ መታሰቢያው በዓል ጋብዝ። (th ጥናት 12)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) ቀደም ሲል መሥክረህለት የነበረ ዘመድህን ወደ መታሰቢያው በዓል ጋብዝ። (th ጥናት 17)

ክርስቲያናዊ ሕይወት