በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመጋቢት 15-21

ዘኁልቁ 11-12

ከመጋቢት 15-21

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ከአጉረምራሚነት መራቅ ያለብን ለምንድን ነው?”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘኁ 11:7, 8—የመና መልክና ጣዕም የይሖዋን ጥሩነት የሚያሳየው እንዴት ነው? (it-2 309)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘኁ 11:1-15 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። የቤቱ ባለቤት ፍላጎት ካሳየ በኋላ የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 11)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) ፍላጎት ላሳየና የመታሰቢያውን በዓል መጋበዣ ለተቀበለ ሰው ተመላልሶ መጠየቅ አድርግ። (th ጥናት 4)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ) በመታሰቢያው በዓል ላይ ከተገኘ ሰው ጋር ንግግሩ ካለቀ በኋላ ውይይት ጀምር፤ እንዲሁም ፕሮግራሙን አስመልክቶ ላነሳው ጥያቄ መልስ ስጥ። (th ጥናት 2)

ክርስቲያናዊ ሕይወት