በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመጋቢት 22-28

ዘኁልቁ 13-14

ከመጋቢት 22-28

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • እምነት ደፋሮች እንድንሆን የሚረዳን እንዴት ነው?”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘኁ 13:27—ሰላዮቹ፣ እስራኤላውያን በይሖዋ ላይ ያላቸውን እምነት ሊያጠናክር የሚገባ ምን ነገር ተናግረው ነበር? (ዘሌ 20:24it-1 740)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘኁ 13:1-20 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 73

  • እውነተኛ ክርስቲያኖች ድፍረት ያስፈልጋቸዋል—ለመስበክ፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ኪቲ ኬሊ ምን ትግል ነበረባት? ድፍረት ለማዳበር የረዳት ምንድን ነው? ድፍረት ማሳየቷ ምን በረከት አስገኝቶላታል?

  • እውነተኛ ክርስቲያኖች ድፍረት ያስፈልጋቸዋል—የገለልተኝነት አቋም ለመጠበቅ፦ (7 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ አዬንጌ ንሲሉ ምን ፈተና አጋጥሞታል? ድፍረት ለማሳየት የረዳው ምን ማድረጉ ነው? በይሖዋ ለመታመን የረዳው ምን መገንዘቡ ነው?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 6 አን. 14-19

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 143 እና ጸሎት