በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

እምነት ደፋሮች እንድንሆን የሚረዳን እንዴት ነው?

እምነት ደፋሮች እንድንሆን የሚረዳን እንዴት ነው?

መጥፎ ዜና ይዘው የመጡት ሰላዮች እምነት ጎድሏቸው ነበር (ዘኁ 13:31-33፤ 14:11)

የአሥሮቹ ሰላዮች እምነት ማጣት ሕዝቡ ወኔ እንዲከዳቸው አድርጓል (ዘኁ 14:1-4)

ደፋሮቹ ሰላዮች ጠንካራ እምነት ነበራቸው (ዘኁ 14:6-9w06 10/1 16-17 አን. 5-6)

እስራኤላውያን የይሖዋን የማዳን ሥራዎች ተመልክተው ነበር። ይህም ይሖዋ ከነአንን ድል ለማድረግ እንደሚረዳቸው እንዲተማመኑ ሊያደርጋቸው ይገባ ነበር።