ከመጋቢት 29–ሚያዝያ 4
ዘኁልቁ 15-16
መዝሙር 101 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ከኩራትና ከልክ በላይ በራስ ከመተማመን ራቁ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ዘኁ 15:32-35—ይህ ዘገባ ምን ያስተምረናል? (w98 9/1 20 አን. 1-2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘኁ 15:1-16 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ ኢየሱስ—ማቴ 16:16 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 1)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w15 5/15 15 አን. 5-6—ጭብጥ፦ ተገቢ በሆነና ባልሆነ ኩራት መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? (th ጥናት 8)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ታማኝ ያልሆኑ ሰዎችን አትምሰሉ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ታማኝ ያልሆኑ ሰዎችን አትምሰሉ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 7 አን. 1-7፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 126 እና ጸሎት