በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ከኩራትና ከልክ በላይ በራስ ከመተማመን ራቁ

ከኩራትና ከልክ በላይ በራስ ከመተማመን ራቁ

ቆሬ ኩራትና ከልክ በላይ በራስ የመተማመን መንፈስ ስላደረበት በይሖዋ ዝግጅት ላይ ዓምጿል (ዘኁ 16:1-3w11 9/15 27 አን. 12)

ቆሬ ብዙ መብቶች ያሉት የተከበረ ሌዋዊ ነበር (ዘኁ 16:8-10w11 9/15 27 አን. 11)

የቆሬ የተሳሳተ አስተሳሰብ አስከፊ መዘዝ አስከትሏል (ዘኁ 16:32, 35)

በይሖዋ አገልግሎት ያገኘናቸው ስኬቶች እንድንኮራ እንዲሁም ከልክ በላይ በራሳችን እንድንተማመን እንዲያደርጉን ልንፈቅድ አይገባም። እውነት ውስጥ ረጅም ጊዜ በቆየን ወይም ብዙ ኃላፊነት በተሸከምን መጠን ይበልጥ ትሑቶች ልንሆን ይገባል።