በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ ሕዝቡን የሚመራው እንዴት ነው?

ይሖዋ ሕዝቡን የሚመራው እንዴት ነው?

ሕዝቡ መቼና ወዴት እንደሚጓዙ የሚወስነው ይሖዋ ነበር (ዘኁ 9:17, 18it-1 398 አን. 3)

በሰፈሩ ውስጥ የነበሩት ሰዎች ወዲያውኑ መታዘዝ ነበረባቸው (ዘኁ 9:21, 22w11 4/15 4-5)

ይሖዋ አመራር ለመስጠት ፍጹም ያልሆኑ ሰብዓዊ ወኪሎቹን ተጠቅሟል (ዘኁ 10:5-8)

አመራር ለሚሰጡን ሰዎች በመታዘዝ ለይሖዋ ታዛዥ እንደሆንን ማሳየት እንችላለን።