ከሚያዝያ 19-25
ዘኁልቁ 22-24
መዝሙር 8 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ እርግማንን ወደ በረከት ይቀይራል”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ዘኁ 22:20-22—የይሖዋ ቁጣ በበለዓም ላይ የነደደው ለምንድን ነው? (w04 8/1 27 አን. 3)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘኁ 23:11-26 (th ጥናት 2)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
“በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ—የአምላክን ቃል ተጠቀሙ”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—ክህሎታችሁን አሻሽሉ—የአምላክ ቃል ያለውን ኃይል መጠቀም የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) fg ትምህርት 5 አን. 3-4 (th ጥናት 6)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ይሖዋ ስደትን ወደ ምሥክርነት ይቀይራል”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ከወንድም ዲሚትሪ ሚኻይሎቭ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 7 አን. 24-30፣ ሣጥን 7ለ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 21 እና ጸሎት