በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ እርግማንን ወደ በረከት ይቀይራል

ይሖዋ እርግማንን ወደ በረከት ይቀይራል

ሞዓባውያን በእስራኤላውያን ላይ ጉዳት ለማድረስ ፈልገው ነበር (ዘኁ 22:3-6)

ይሖዋ ሕዝቡን ለመታደግ እርምጃ ወስዷል (ዘኁ 22:12, 34, 35፤ 23:11, 12)

ይሖዋን ተቃውሞ ሊሳካለት የሚችል ማንም የለም (ዘኁ 24:12, 13bt 53 አን. 5፤ it-2 291)

ስደትንና አደጋን ጨምሮ ማንኛውም ነገር በይሖዋ ፈቃድ መሠረት ምሥራቹ እንዳይሰበክ ሊያግድ አይችልም። እኛስ ችግር ሲያጋጥመን በሰማያዊው አባታችን ተማምነን ለእሱ አምልኮ ቅድሚያ መስጠታችንን እንቀጥላለን?