በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

አንድ ሰው ለውጥ ሊያመጣ ይችላል?

አንድ ሰው ለውጥ ሊያመጣ ይችላል?

እስራኤላውያን በሞዓባውያን ተታለው መጥፎ ድርጊት ፈጸሙ (ዘኁ 25:1, 2lvs 118 አን. 1-2)

የእስራኤላውያን ክህደትና ራስ ወዳድነት የይሖዋን ቁጣ አምጥቶባቸዋል (ዘኁ 25:3-5lvs 119 አን. 4)

አንድ ሰው በድፍረት በወሰደው ቆራጥ እርምጃ ምክንያት የይሖዋ ቁጣ ተመልሷል (ዘኁ 25:6-11)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ከሌሎች የተለየሁ ሆኜ ለመገኘት ድፍረት የሚያስፈልገኝ በየትኞቹ ሁኔታዎች ውስጥ ነው?’