ከሚያዝያ 5-11
ዘኁልቁ 17-19
መዝሙር 80 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የአንተ . . . ውርሻ እኔ ነኝ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ዘኁ 18:19—“ዘላቂ የጨው ቃል ኪዳን” የሚለው አገላለጽ ምን ትርጉም አለው? (g 7/02 20 አን. 2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘኁ 18:1-13 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ተመላልሶ መጠየቅ፦ ኢየሱስ—ማቴ 20:28 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አስተዋውቅ። (th ጥናት 6)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w18.01 18 አን. 4-6—ጭብጥ፦ ለይሖዋ መስጠት ለምን አስፈለገ? (th ጥናት 20)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (15 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 7 አን. 8-15፣ ሣጥን 7ሀ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 7 እና ጸሎት