በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“የአንተ . . . ውርሻ እኔ ነኝ”

“የአንተ . . . ውርሻ እኔ ነኝ”

ይሖዋ ለካህናቱና ለሌዋውያኑ ውድ የሆነ የአገልግሎት መብት ሰጥቷቸው ነበር (ዘኁ 18:6, 7)

የሌዊ ነገድ ርስት ባይሰጠውም ለሌዋውያኑ ይሖዋ ውርሻቸው ነበር (ዘኁ 18:20, 24w11 9/15 13 አን. 9)

ብሔሩ ሌዋውያኑንና ካህናቱን ለመደገፍ ከምርቱ አሥራት ይሰጥ ነበር (ዘኁ 18:21, 26, 27w11 9/15 7 አን. 4)

ይሖዋ ለካህናቱና ለሌዋውያኑ የሚያስፈልጋቸውን ቁሳዊ ነገር እንደሚያሟላላቸው ቃል ገብቶላቸዋል። እኛም ይሖዋን ለማገልገል ስንል መሥዋዕት የምንከፍል ከሆነ እሱ እንደሚደግፈን መተማመን እንችላለን።