ከመጋቢት 21-27
1 ሳሙኤል 16–17
መዝሙር 7 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ውጊያው የይሖዋ ነው”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ሳሙ 16:14—ሳኦልን ይረብሸው የነበረው መጥፎ መንፈስ “ከይሖዋ የመጣ” ነው ሊባል የሚችለው ከምን አንጻር ነው? (it-2 871-872)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ሳሙ 16:1-13 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ፦ (2 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 11)
የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ፦ (3 ደቂቃ) ከዚህ በፊት የመሠከርክለትን የሥራ ባልደረባ፣ አብሮህ የሚማር ሰው ወይም ዘመድ ጋብዝ። (th ጥናት 2)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) የመታሰቢያውን በዓል መጋበዣ ለተቀበለ ፍላጎት ያሳየ ሰው ተመላልሶ መጠየቅ አድርግ። (th ጥናት 4)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) የመታሰቢያውን በዓል መጋበዣ ለተቀበለ ፍላጎት ያሳየ ሰው ተመላልሶ መጠየቅ አድርግ። ለግለሰቡ ድረ ገጻችንን አስተዋውቀው። (th ጥናት 20)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በይሖዋ እንደምንታመን የምናሳይባቸው ሦስት መንገዶች”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ስደትን የምንፈራበት ምንም ምክንያት የለም የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 22 አን. 10-22
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 13 እና ጸሎት