ከመጋቢት 28–ሚያዝያ 3
1 ሳሙኤል 18–19
መዝሙር 36 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ስኬት ስታገኙ ትሕትናችሁ እንዳይጠፋ ተጠንቀቁ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ሳሙ 19:23, 24—ንጉሥ ሳኦል “እንደ ነቢይ” ያደረገው እንዴት ሊሆን ይችላል? (it-2 695-696)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ሳሙ 18:25–19:7 (th ጥናት 11)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
“በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁ መጥፎ ልማዶችን እንዲያስወግዱ እርዷቸው”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁ መጥፎ ልማዶችን እንዲያስወግዱ እርዷቸው የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) km 1/03 1—ጭብጥ፦ ትሕትና የሚጠይቅ ሥራ። (th ጥናት 13)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (15 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 22 አን. 23-31፣ ሣጥን 22ሀ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 2 እና ጸሎት