ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ስኬት ስታገኙ ትሕትናችሁ እንዳይጠፋ ተጠንቀቁ
ሕዝቡ ዳዊትን አወድሶታል (1ሳሙ 18:5-7፤ w04 4/1 15 አን. 4)
ይሖዋ፣ ዳዊት የሚያከናውነውን ነገር ሁሉ ያሳካለት ነበር (1ሳሙ 18:14)
ዳዊት ትሑት ሆኖ ቀጥሏል (1ሳሙ 18:22, 23፤ w18.01 28 አን. 6-7)
በሕይወታችን ውስጥ የይሖዋን በረከት ስናገኝ ትሕትናችን እንዳይጠፋ መጠንቀቃችን አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? ትሑት ሆነን ለመቀጠል ምን ሊረዳን ይችላል?