ከሚያዝያ 18-24
1 ሳሙኤል 23–24
መዝሙር 114 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋን በትዕግሥት ጠብቁ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ሳሙ 23:16, 17—የዮናታንን ምሳሌ መከተል የምንችለው እንዴት ነው? (w17.11 27 አን. 11)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ሳሙ 23:24–24:7 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 6)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 13)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w19.03 23-24 አን. 12-15—ጭብጥ፦ ሰዎችን ስታስተምር ትዕግሥተኛ ሁን። (th ጥናት 14)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ሁሉም ፈተናዎች የሚያበቁበት ጊዜ አላቸው”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በተከፋፈለ ዓለም ውስጥ አንድነት ያለው ሕዝብ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ማስተካከያ የተደረገባቸው ትምህርቶች፣ ጥያቄ 5-8
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 96 እና ጸሎት