በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በስሜታዊነት እርምጃ ትወስዳላችሁ?

በስሜታዊነት እርምጃ ትወስዳላችሁ?

ዳዊት ምክንያታዊ ጥያቄ ቢያቀርብም ከናባል ያገኘው ምላሽ ስድብ ነበር (1ሳሙ 25:7-11ia 78 አን. 10-12)

ዳዊት ስሜታዊ በመሆን በናባል ቤት ውስጥ ያሉትን ወንዶች ሁሉ ለመግደል ወሰነ (1ሳሙ 25:13, 21, 22)

አቢጋኤል ዳዊትን የደም ባለ ዕዳ ከመሆን ጠብቃዋለች (1ሳሙ 25:25, 26, 32, 33ia 80 አን. 18)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘በምበሳጭበት ወይም ተስፋ በምቆርጥበት ጊዜ ስሜታዊ መሆን ይቀናኛል? ዕቃ በምገዛበት ጊዜስ በስሜት እነዳለሁ? ወይስ እርምጃ ከመውሰዴ በፊት ቆም ብዬ ውጤቱን አመዛዝናለሁ?’—ምሳሌ 15:28፤ 22:3