በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሚያዝያ 4-10

1 ሳሙኤል 20–22

ከሚያዝያ 4-10

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (2 ደቂቃ) የመታሰቢያውን በዓል መጋበዣ ለተቀበለ ፍላጎት ያሳየ ሰው ተመላልሶ መጠየቅ አድርግ። (th ጥናት 6)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ) በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኝ ከጋበዝከው ሰው ጋር ንግግሩ ካለቀ በኋላ ውይይት ጀምር፤ እንዲሁም ፕሮግራሙን አስመልክቶ ላነሳው ጥያቄ መልስ ስጥ። (th ጥናት 12)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 04 ነጥብ 3 (th ጥናት 20)

ክርስቲያናዊ ሕይወት