ከመጋቢት 13-19
1 ዜና መዋዕል 27-29
መዝሙር 133 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“አንድ አባት ለልጁ የሰጠው ፍቅራዊ ምክር”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ዜና 27:33—ኩሲ ታማኝ ወዳጅ በመሆን ረገድ ጥሩ ምሳሌ የተወው እንዴት ነው? (w17.03 29 አን. 6-7)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ዜና 27:1-15 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ተመላልሶ መጠየቅ፦ ኢየሱስ—ማቴ 20:28 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) የመታሰቢያውን በዓል መጋበዣ ለተቀበለ ፍላጎት ያሳየ ሰው ተመላልሶ መጠየቅ አድርግ። ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 9)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) የመታሰቢያውን በዓል መጋበዣ ለተቀበለ ፍላጎት ያሳየ ሰው ተመላልሶ መጠየቅ አድርግ። ለዘላለም በደስታ ኑር! በተባለው ብሮሹር የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 6)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (5 ደቂቃ)
ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (10 ደቂቃ) ለመጋቢት ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 40
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 45 እና ጸሎት