ከመጋቢት 20-26
2 ዜና መዋዕል 1-4
መዝሙር 41 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ንጉሥ ሰለሞን ጥበብ የጎደለው ውሳኔ አደረገ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ዜና 1:11, 12—ይህ ዘገባ በግል ከምናቀርበው ጸሎት ጋር በተያያዘ ምን ያስተምረናል? (w05 12/1 19 አን. 6)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ዜና 4:7-22 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ፦ (3 ደቂቃ) የሥራ ባልደረባህን፣ አብሮህ የሚማርን ሰው ወይም ዘመድህን ጋብዝ። (th ጥናት 2)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) የመታሰቢያውን በዓል መጋበዣ ለተቀበለ ፍላጎት ያሳየ ሰው ተመላልሶ መጠየቅ አድርግ። በነፃ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ስለምንሰጥበት ዝግጅት አብራራ፤ ከዚያም ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት። መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 17)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 09 ነጥብ 5 (th ጥናት 9)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ከዓመቱ ቀናት ሁሉ ትልቅ ቦታ ለሚሰጠው ቀን መዘጋጀት የምትችሉት እንዴት ነው?፦ (15 ደቂቃ) ንግግር እና ቪዲዮ። በአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ የሚቀርብ። ጉባኤው ከዘመቻው ጋር በተያያዘ እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ ግለጽ። ጥሩ ተሞክሮ ላገኙ አስፋፊዎች ቃለ መጠይቅ አድርግ። በገጽ 8 እና 9 ላይ ስለሚገኘው የመታሰቢያው በዓል የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም ተናገር፤ እንዲሁም ሁሉም ለመታሰቢያው በዓል ልባቸውን እንዲያዘጋጁ አበረታታ። (ዕዝራ 7:10) በመታሰቢያው በዓል ላይ ለሚገኙ እንግዶች ጥሩ አቀባበል ማድረግ የምንችለው እንዴት እንደሆነ ግለጽ። (ሮም 15:7፤ mwb16.03 2) የመታሰቢያው በዓል ቂጣ የሚዘጋጅበት መንገድ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 41 ነጥብ 1-4
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 135 እና ጸሎት