ከመጋቢት 27–ሚያዝያ 2
2 ዜና መዋዕል 5-7
መዝሙር 129 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ልቤ ሁልጊዜ በዚያ ይሆናል”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ዜና 6:29, 30—ሰለሞን ያቀረበው ይህ ጸሎት የሚያጽናናን እንዴት ነው? (w10 12/1 11 አን. 7)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ዜና 6:28-42 (th ጥናት 11)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ግለሰቡ ፍላጎት ካሳየ በኋላ የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 3)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኝ ከጋበዝከው ሰው ጋር ንግግሩ ካለቀ በኋላ ውይይት ጀምር፤ እንዲሁም ፕሮግራሙን አስመልክቶ ላነሳው ጥያቄ መልስ ስጥ። (th ጥናት 17)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w93 2/1 31—ጭብጥ፦ ከአቅማችን በላይ በሆነ ምክንያት በመታሰቢያው በዓል ላይ መገኘት ባንችል ምን ማድረግ ይኖርብናል? (th ጥናት 18)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (5 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 41 ነጥብ 5 እና ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 34 እና ጸሎት