ከመጋቢት 6-12
1 ዜና መዋዕል 23-26
መዝሙር 123 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በቤተ መቅደሱ የሚቀርበው አምልኮ በሚገባ ተደራጀ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ዜና 25:7, 8—ይህ ጥቅስ ለይሖዋ የውዳሴ መዝሙር የመዘመርን አስፈላጊነት በተመለከተ ምን ያስተምረናል? (w22.03 22 አን. 10)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ዜና 23:21-32 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ ዘመቻ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያለውን ጥያቄ ለአድማጮች አቅርብ።
የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ግለሰቡ ፍላጎት ካሳየ በኋላ የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 11)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w11 6/1 14-15—ጭብጥ፦ ክርስቲያኖች መደራጀት ያስፈለጋቸው ለምንድን ነው? (th ጥናት 14)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“አደጋ ከደረሰ በኋላ እርዳታ ማበርከት የሚቻለው እንዴት ነው?”፦ (10 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።
የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ ዘመቻ ቅዳሜ፣ መጋቢት 11 ይጀምራል፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ስለ መጋበዣ ወረቀቱ ይዘት በአጭሩ ተናገር። ጉባኤው ለልዩ ንግግሩ፣ ለመታሰቢያው በዓልና ክልሉን ለመሸፈን ያደረገውን ዝግጅት ተናገር።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 39 እና ተጨማሪ ሐሳብ 3
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 127 እና ጸሎት