በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በቤተ መቅደሱ የሚቀርበው አምልኮ በሚገባ ተደራጀ

በቤተ መቅደሱ የሚቀርበው አምልኮ በሚገባ ተደራጀ

ንጉሥ ዳዊት በቤተ መቅደሱ ውስጥ ለሚከናወነው አገልግሎት ሌዋውያንንና ካህናትን አደራጀ (1ዜና 23:6, 27, 28፤ 24:1, 3it-2 241, 686)

ሙዚቃ በማዘጋጀት ይሖዋን እንዲያገለግሉ የተካኑ ሙዚቀኞችና ተማሪዎች ተመደቡ (1ዜና 25:1, 8it-2 451-452)

ሌዋውያን በር ጠባቂዎችና የግምጃ ቤት ኃላፊዎች ሆነው እንዲያገለግሉ እንዲሁም በሌሎች የኃላፊነት ቦታዎች እንዲሠሩ ተመደቡ (1ዜና 26:16-20it-1 898)

ይሖዋ የተደራጀ አምላክ ስለሆነ እኛም እሱን በተደራጀ መንገድ እናመልከዋለን።—1ቆሮ 14:33

ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦  በዛሬው ጊዜ ያለው የክርስቲያን ጉባኤ በተደራጀ መንገድ አምልኮ የሚያቀርበው እንዴት ነው?