ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ለጥበብ ትልቅ ቦታ ሰጥታለች
የሳባ ንግሥት ሰለሞንን ለማግኘት ረጅምና አድካሚ ጉዞ አድርጋለች (2ዜና 9:1, 2፤ w99 11/1 20 አን. 4፤ w99 7/1 30 አን. 4-5)
የሰለሞንን ጥበብና ብልጽግና ስትመለከት በመገረም ፈዛ ቀረች (2ዜና 9:3, 4፤ w99 7/1 30-31፤ የሽፋኑን ሥዕል ተመልከት)
ያየችው ነገር ይሖዋን ለማወደስ አነሳስቷታል (2ዜና 9:7, 8፤ it-2 990-991)
የሳባ ንግሥት ለጥበብ ትልቅ ቦታ ስለሰጠች ጥበብን ለማግኘት ስትል ብዙ መሥዋዕት ለመክፈል ፈቃደኛ ነበረች።
ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ጥበብን እንደተሸሸገ ሀብት አጥብቄ ለመፈለግ ፈቃደኛ ነኝ?’—ምሳሌ 2:1-6