ከሚያዝያ 17-23
2 ዜና መዋዕል 10-12
መዝሙር 103 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ጥበብ የሚንጸባረቅበትን ምክር ተቀበሉ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ዜና 11:15—‘ፍየል የሚመስሉ አጋንንት’ የሚለው አገላለጽ ምን ሊያመለክት ይችላል? (it-1 966-967)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ዜና 10:1-15 (th ጥናት 2)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 12)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 6)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) be 69 አን. 4-5—ጭብጥ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁ ምክር ሲጠይቋችሁ አሠልጥኗቸው። (th ጥናት 20)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“መጽሐፍ ቅዱስን ከማስጠናት ጋር የተያያዙ ቪዲዮዎችን መጠቀም የምንችለው እንዴት ነው?”፦ (5 ደቂቃ) ንግግር እና ቪዲዮ። ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ፕሮግራምህ እንኳን ደህና መጣህ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (10 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 43
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 121 እና ጸሎት