በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ጥበብ የሚንጸባረቅበትን ምክር ተቀበሉ

ጥበብ የሚንጸባረቅበትን ምክር ተቀበሉ

ሮብዓም ውሳኔ የሚጠይቅ ጉዳይ አጋጥሞት ነበር (2ዜና 10:1-4w18.06 13 አን. 3)

ሮብዓም ምክር ጠየቀ (2ዜና 10:6-11w01 9/1 28-29)

ሮብዓም የተሰጠውን ጥበብ የሚንጸባረቅበት ምክር ባለመቀበሉ እሱም ሆነ ሕዝቡ ለችግር ተዳርገዋል (2ዜና 10:12-16it-2 768 አን. 1)

ብዙውን ጊዜ፣ በዕድሜ ከፍ ያሉና በመንፈሳዊ የጎለመሱ ክርስቲያኖች ብዙ ተሞክሮ ስላላቸው አንድ ሁኔታ የሚያስከትለውን ውጤት ማወቅ ይችላሉ።—ኢዮብ 12:12

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦  ‘በጉባኤያችን ውስጥ ጥሩ ምክር ሊሰጠኝ የሚችለው ማን ነው?’