በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመጋቢት 10-16

ምሳሌ 4

ከመጋቢት 10-16

መዝሙር 36 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ጠላት ወደ አንዲት ከተማ ሲጠጋ የከተማዋ ጠባቂዎች አፋጣኝ ምላሽ ሲሰጡ

1. “ልብህን ጠብቅ”

(10 ደቂቃ)

“ልብ” የሚለው ቃል ውስጣዊ ማንነትን ያመለክታል (መዝ 51:6w19.01 15 አን. 4)

ልባችንን የመጠበቅ ጉዳይ በጣም ሊያሳስበን ይገባል (ምሳሌ 4:23ሀw19.01 17 አን. 10-11፤ 18 አን. 14፤ ሥዕሉንም ተመልከት)

ሕይወታችን የተመካው በምሳሌያዊ ልባችን ሁኔታ ላይ ነው (ምሳሌ 4:23ለw12 5/1 32 አን. 2)

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • ምሳሌ 4:18—ይህ ጥቅስ አንድ ክርስቲያን ከሚያደርገው መንፈሳዊ እድገት ጋር በተያያዘ የሚሠራው እንዴት ነው? (w21.08 8 አን. 4)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ ሲሰጠው ፍላጎት አሳይቷል። (lmd ምዕራፍ 1 ነጥብ 5)

5. ውይይት መጀመር

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። አንድን የምታውቀውን ሰው በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኝ ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 3)

6. እምነታችንን ማብራራት

(5 ደቂቃ) ሠርቶ ማሳያ። ijwfq ርዕስ 19—ጭብጥ፦ የይሖዋ ምሥክሮች በዓለ ትንሣኤን የማያከብሩት ለምንድን ነው? (lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 4)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 16

7. ለመጋቢት ወር የተዘጋጀው ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች

8. የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ ዘመቻ ቅዳሜ፣ መጋቢት 15 ይጀምራል

(5 ደቂቃ) በአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ የሚቀርብ ንግግር። ጉባኤው ከዘመቻው፣ ከልዩ ንግግሩና ከመታሰቢያው በዓል ጋር በተያያዘ ያደረገውን ዝግጅት ግለጽ። ሁሉም አስፋፊዎች በመጋቢትና በሚያዝያ ወራት የአገልግሎት እንቅስቃሴያቸውን እንዲያሳድጉ አበረታታ።

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 76 እና ጸሎት