በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመጋቢት 24-30

ምሳሌ 6

ከመጋቢት 24-30

መዝሙር 11 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ከጉንዳን ምን ትምህርት እናገኛለን?

(10 ደቂቃ)

ጉንዳኖችን በመመልከት ጠቃሚ ትምህርት ማግኘት እንችላለን (ምሳሌ 6:6)

በደመ ነፍስ የሚመላለሱት ጉንዳኖች ገዢ ባይኖራቸውም በትጋት ይሠራሉ፤ ይተባበራሉ፤ እንዲሁም ለወደፊቱ ጊዜ ይዘጋጃሉ (ምሳሌ 6:7, 8it-1 115 አን. 1-2)

ጉንዳኖችን በመኮረጅ ጥቅም ማግኘት እንችላለን (ምሳሌ 6:9-11w00 9/15 26 አን. 4-5)

© Aerial Media Pro/Shutterstock

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • ምሳሌ 6:16-19—ይህ ጥቅስ ይሖዋ የሚጠላቸውን ነገሮች በሙሉ የሚዘረዝር ነው? (w00 9/15 27 አን. 4)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። አንድን የቀዘቀዘ ዘመድህን በልዩ ንግግርና በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኝ ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 4 ነጥብ 3)

5. ውይይት መጀመር

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። በመታሰቢያው በዓል ላይ ለመገኘት እረፍት እንዲሰጥህ አለቃህን ጠይቅ። (lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 3)

6. ውይይት መጀመር

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ግለሰቡ በልዩ ንግግርና በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኝ ጋብዝ። (lmd ምዕራፍ 5 ነጥብ 3)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 2

7. ፍጥረት ይሖዋ ደስተኛ እንድንሆን እንደሚፈልግ ያረጋግጣል—አስገራሚ እንስሳት

(5 ደቂቃ) ውይይት።

ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦

  • እንስሳት ስለ ይሖዋ ምን ያስተምሩናል?

8. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(10 ደቂቃ)

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 126 እና ጸሎት