ከሚያዝያ 14-20
ምሳሌ 9
መዝሙር 56 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. ጥበበኛ እንጂ ፌዘኛ አትሁኑ
(10 ደቂቃ)
ፌዘኛ ሰው የሚሰጠውን ፍቅራዊ ምክር አይቀበልም፤ ከዚህ ይልቅ ምክር በሰጠው ሰው ይበሳጫል (ምሳሌ 9:7, 8ሀ፤ w22.02 9 አን. 4)
ጥበበኛ ሰው ለተሰጠው ምክርም ሆነ ምክሩን ለሰጠው ሰው አድናቆት አለው (ምሳሌ 9:8ለ, 9፤ w22.02 12 አን. 12-14፤ w01 5/15 30 አን. 1-2)
ጥበበኛ ሰው ይጠቀማል፤ ፌዘኛ ሰው ግን መዘዙን ይቀበላል (ምሳሌ 9:12፤ w01 5/15 30 አን. 5)
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
ምሳሌ 9:17—“የተሰረቀ ውኃ” ምንድን ነው? “ይጣፍጣል” የተባለውስ ለምንድን ነው? (w06 9/15 17 አን. 5)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) ምሳሌ 9:1-18 (th ጥናት 5)
4. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ በመታሰቢያው በዓል ላይ ተገኝቷል። (lmd ምዕራፍ 8 ነጥብ 3)
5. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። ግለሰቡ የመታሰቢያው በዓል በአቅራቢያው የሚከበርበትን ቦታ እንዲያገኝ ረድተኸው ነበር። (lmd ምዕራፍ 7 ነጥብ 4)
6. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ዘመድህን የመታሰቢያው በዓል በአቅራቢያው የሚከበርበትን ቦታ እንዲያገኝ ረድተኸው ነበር። (lmd ምዕራፍ 8 ነጥብ 4)
መዝሙር 84
7. መብት ልዩ ሰው ያደርጋችኋል?
(15 ደቂቃ) ውይይት።
ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦
“መብት” የሚለው ቃል ምን ትርጉም አለው?
በጉባኤ ውስጥ መብት ያላቸው ክርስቲያኖች ለራሳቸው ምን ዓይነት አመለካከት ሊኖራቸው ይገባል?
ከሥልጣን ይልቅ ሌሎችን የማገልገል መብት ትልቅ ቦታ ሊሰጠው የሚገባው ለምንድን ነው?
8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 25 አን. 5-7፣ በገጽ 200 ላይ ያለው ሣጥን