በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሚያዝያ 7-13

ምሳሌ 8

ከሚያዝያ 7-13

መዝሙር 89 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. የጥበብን ድምፅ አዳምጡ

(10 ደቂቃ)

ይሖዋ በጥበብ የተመሰለውን ኢየሱስን ‘የመንገዱ መጀመሪያ አድርጎ ፈጥሮታል’ (ምሳሌ 8:1, 4, 22cf 131 አን. 7)

ኢየሱስ ከአባቱ ጋር በፍጥረት ሥራ በተካፈለባቸው ብዙ ዘመናት ጥበቡና ለአባቱ ያለው ፍቅር አድጓል (ምሳሌ 8:30, 31cf 131-132 አን. 8-9)

ኢየሱስን በማዳመጥ ከእሱ ጥበብ መጠቀም እንችላለን (ምሳሌ 8:32, 35w09 4/15 31 አን. 14)

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • ምሳሌ 8:1-3—ጥበብ ‘ድምፅዋን ከፍ አድርጋ የምትጮኸው’ እንዴት ነው? (g 5/14 16)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ተመላልሶ መጠየቅ

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። በመታሰቢያው በዓል ላይ ለመገኘት እያሰበ ላለ ሰው በስብሰባው ላይ የሚከናወነውን ነገር በተመለከተ ጥያቄዎቹን መልስለት። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 3)

5. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። በሩ ላይ የመጋበዣ ወረቀት አግኝቶ ወደ መታሰቢያው በዓል ለመጣ ሰው ጥሩ አቀባበል አድርግ፤ እንዲሁም ከስብሰባው በኋላ የሚያስፈልገውን እገዛ አድርግለት። (lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 5)

6. እምነታችንን ማብራራት

(5 ደቂቃ) ንግግር። ijwbq ርዕስ 160—ጭብጥ፦ ኢየሱስ የአምላክ ልጅ ተብሎ የተጠራው ለምንድን ነው? (th ጥናት 1)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 105

7. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(15 ደቂቃ)

8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 7 እና ጸሎት