በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መጋቢት 14-20

ኢዮብ 1-5

መጋቢት 14-20
  • መዝሙር 89 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ wp16.2 ሽፋን—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል። (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ wp16.2 ሽፋን—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል። (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ fg ትምህርት 2 አን. 2-3 (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 88

  • በእኩዮች ተጽዕኖ አትሸነፍ!፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ከjw.org/am ላይ በእኩዮች ተጽዕኖ አትሸነፍ! የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። (የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል።) ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ልጆች በትምህርት ቤት ውስጥ ምን ተጽዕኖ ያጋጥማቸዋል? በዘፀአት 23:2 ላይ የሚገኘውን መሠረታዊ ሥርዓት ተግባራዊ ማድረግ የሚችሉት እንዴት ነው? በእኩዮች ተጽዕኖ እንዳይሸነፉና ንጹሕ አቋማቸውን እንዲጠብቁ የሚረዳቸው የትኞቹን አራት እርምጃዎች መውሰዳቸው ነው? ወጣቶች ያጋጠሟቸውን ጥሩ ተሞክሮዎች እንዲናገሩ ጋብዝ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ ia ምዕ. 6 አን. 15-23፤ሁለት ድንቅ ጸሎቶች” የሚለው ሣጥን እና የምዕራፉ ክለሳ (30 ደቂቃ)

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 149 እና ጸሎት