በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መጋቢት 21-27

ኢዮብ 6-10

መጋቢት 21-27
  • መዝሙር 68 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ wp16.2 16—መዋጮ ማድረግ እንደሚችል ንገረው። (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ wp16.2 16—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል። (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ fg ትምህርት 2 አን. 6-8 (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 114

  • ሌሎችን ስታጽናኑ አስተዋይ ሁኑ፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በቅርቡ ሽማግሌዎች በመንግሥት አገልግሎት ትምህርት ቤት አይተውት የነበረውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም የሚወደውን ሰው በሞት በማጣቱ ምክንያት ሥቃይ እንደበዛበት የሚናገርን ሰው በማጽናናት ረገድ ሁለቱ ወንድሞች ጥሩ ምሳሌ የሚሆኑን እንዴት እንደሆነ አድማጮች እንዲናገሩ ጋብዝ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ ia ምዕ. 7 አን. 1-14 (30 ደቂቃ)

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 27 እና ጸሎት