መጋቢት 28–ሚያዝያ 3
ኢዮብ 11-15
መዝሙር 111 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ኢዮብ በትንሣኤ ተስፋ ላይ እምነት ነበረው”፦ (10 ደቂቃ)
ኢዮብ 14:1, 2—ኢዮብ በአሁኑ ጊዜ ያለውን የሰው ልጆች ሕይወት ጠቅለል አድርጎ ገለጸ (w15 3/1 3፤ w10 5/1 5 አን. 2፤ w08 3/1 3 አን. 3)
ኢዮብ 14:13-15ሀ—ኢዮብ ይሖዋ እንደማይረሳው ያውቅ ነበር (w15 8/1 5፤ w14 1/1 7 አን. 4፤ w11 3/1 22 አን. 2-4)
ኢዮብ 14:15ለ—ይሖዋ ታማኝ አገልጋዮቹን ከፍ አድርጎ ይመለከታል (w15 8/1 7 አን. 3፤ w14 6/15 14 አን. 12፤ w11 3/1 22 አን. 3-6)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢዮብ 14:1-22 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ fg ትምህርት 13 አን. 1—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል። (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ fg ትምህርት 13 አን. 2—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል። (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ fg ትምህርት 13 አን. 3-4 (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
መዝሙር 134
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (5 ደቂቃ)
“ትንሣኤ—በቤዛው አማካኝነት የተገኘ ስጦታ”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። “ከሁሉ አስቀድማችሁ የአምላክን መንግሥት መፈለጋችሁን ቀጥሉ!” በተባለው የ2014 የክልል ስብሰባ ላይ የታየውን ቪዲዮ በማሳየት ክፍሉን ደምድም።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ ia ምዕ. 7 አን. 15-27 እና የምዕራፉ ክለሳ (30 ደቂቃ)
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 33 እና ጸሎት