በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመጋቢት 13-19

ኤርምያስ 5–7

ከመጋቢት 13-19
  • መዝሙር 37 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • የአምላክን ፈቃድ ማድረግ ትተዋል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኤር 6:13-15—ኤርምያስ የሕዝቡን ኃጢአት አጋልጧል (w88-E 4/1 11-12 አን. 7-8)

    • ኤር 7:1-7—ይሖዋ ሕዝቡ ንስሐ እንዲገባ ለመርዳት ሞክሯል (w88-E 4/1 12 አን. 9-10)

    • ኤር 7:8-15—እስራኤላውያን ይሖዋ እርምጃ እንደማይወስድ ተሰምቷቸው ነበር (jr-E 21 አን. 12)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኤር 6:16—ይሖዋ ሕዝቡን ምን እንዲያደርጉ አሳስቧቸው ነበር? (w05 11/1 23 አን. 11)

    • ኤር 6:22, 23—“ከሰሜን ምድር አንድ ሕዝብ እየመጣ ነው” የተባለው ከምን አንጻር ነው? (w88-E 4/1 13 አን. 15)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤር 5:26–6:5

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) T-36—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) T-36—“ምን ይመስልሃል?” በሚለው ጥያቄ ላይ ተወያዩ። ግለሰቡ በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jl ትምህርት 1—ግለሰቡ በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት