በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኤርምያስ 5–7

የአምላክን ፈቃድ ማድረግ ትተዋል

የአምላክን ፈቃድ ማድረግ ትተዋል

7:1-4, 8-10, 15

  • ኤርምያስ የእስራኤላውያንን ኃጢአትና ግብዝነት በድፍረት አጋልጧል

  • እስራኤላውያን ቤተ መቅደሱ እነሱን ለመጠበቅ የሚያስችል ምትሃታዊ ኃይል እንዳለው ይሰማቸው ነበር

  • ይሖዋ እስራኤላውያን በዘልማድ የሚያቀርቡት መሥዋዕት ለሚፈጽሙት ኃጢአት ማካካሻ እንደማይሆን ነግሯቸዋል

እስቲ የሚከተለውን አስብ፦ የማቀርበው አምልኮ ከይሖዋ ፈቃድ ጋር እንዲስማማና በዘልማድ የሚቀርብ እንዳይሆን ማድረግ የምችለው እንዴት ነው?

ኤርምያስ በይሖዋ ቤት በር ላይ ቆሞ