በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኤርምያስ 8-11

ሰዎች ሊሳካላቸው የሚችለው የይሖዋን አመራር እስከተከተሉ ድረስ ብቻ ነው

ሰዎች ሊሳካላቸው የሚችለው የይሖዋን አመራር እስከተከተሉ ድረስ ብቻ ነው

ሰዎች ራሳቸውን የመምራት ችሎታም ሆነ መብት የላቸውም

10:21-23

  • የእስራኤል መንፈሳዊ እረኞች የይሖዋን አመራር ባለመጠየቃቸው ሕዝቡ ተበታትኖ ነበር

  • የይሖዋን አመራር የተከተሉ ሰዎች ሰላም፣ ደስታና ብልጽግና አግኝተዋል