በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመጋቢት 19-25

ማቴዎስ 24

ከመጋቢት 19-25
  • መዝሙር 126 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • በመጨረሻዎቹ ቀናት ምንጊዜም በመንፈሳዊ ንቁዎች ሁኑ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ማቴ 24:12—ክፋት እየበዛ መሄዱ የሰዎች ፍቅር እንዲቀዘቅዝ ያደርጋል (it-2-E 279 አን. 6)

    • ማቴ 24:39—አንዳንዶች በዕለት ተዕለት የኑሮ ጉዳዮች ከመጠመዳቸው የተነሳ ትኩረታቸው ይከፋፈላል (w99 11/15 19 አን. 5)

    • ማቴ 24:44—ጌታው ባልተጠበቀ ሰዓት ይመጣል (jy ገጽ 259 አን. 3)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ማቴ 24:8—ኢየሱስ የተናገረው ሐሳብ ምን ሊጠቁም ይችላል? (“የምጥ ጣር” ለጥናት የሚረዳ መረጃ​—⁠ማቴ 24:8፣ nwtsty)

    • ማቴ 24:20—ኢየሱስ እንዲህ ያለው ለምንድን ነው? (“በክረምት፣” “በሰንበት ቀን” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች​—⁠ማቴ 24:20፣ nwtsty)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማቴ 24:1-22

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ በክልላችሁ የተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ይሰነዝራል።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚህ በፊት ያነጋገርከው ግለሰብ ቤት የለም፤ በሩን የከፈተው የግለሰቡ ዘመድ ነው።

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት