በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማቴዎስ 24

በመጨረሻዎቹ ቀናት ምንጊዜም በመንፈሳዊ ንቁዎች ሁኑ

በመጨረሻዎቹ ቀናት ምንጊዜም በመንፈሳዊ ንቁዎች ሁኑ

24:39

በዛሬው ጊዜ ያሉት አብዛኞቹ ሰዎች በዕለት ተዕለት የኑሮ ጉዳዮች ከመጠመዳቸው የተነሳ ለመንፈሳዊ እንቅስቃሴዎች ትኩረት መስጠት ተስኗቸዋል። በመንፈሳዊ ንቁ የሆኑ ክርስቲያኖች፣ ለሚከተሉት ነገሮች ባላቸው አመለካከት ረገድ ከዓለም የሚለዩት እንዴት ነው?

  • ዓለማዊ ትምህርት

  • መዝናኛ

  • ሰብዓዊ ሥራ

  • ቁሳዊ ነገሮች