በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክርስቲያናዊ ሕይወት

የዚህ ሥርዓት ፍጻሜ ቀርቧል

የዚህ ሥርዓት ፍጻሜ ቀርቧል

የዚህ ሥርዓት ፍጻሜ ቀርቧል የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም ከማቴዎስ 24:34 ጋር በተያያዘ ለቀረቡት ለሚከተሉት ጥያቄዎች መልስ ስጥ።

  • “እነዚህ ነገሮች ሁሉ” የተባሉት ምንድን ናቸው?

  • ዘፀአት 1:6 “ትውልድ” የሚለውን ቃል ትርጉም ለማወቅ የሚረዳን እንዴት ነው?

  • ኢየሱስ እየተናገረ የነበረው ስለ የትኛው ትውልድ ነው?

  • “ይህ ትውልድ” የትኞቹን ሁለት ቡድኖች ያካትታል?

  • ኢየሱስ የተናገረው ሐሳብ የምንኖረው መጨረሻው በጣም በቀረበበት ጊዜ ላይ እንደሆነ የሚጠቁመው እንዴት ነው?