በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማቴዎስ 22–23

ሁለቱን ታላላቅ ትእዛዛት ጠብቁ

ሁለቱን ታላላቅ ትእዛዛት ጠብቁ

22:36-39

ማቴዎስ 22:36-39ን መሠረት በማድረግ በክርስቲያናዊ ስብሰባዎች ላይ የምንገኝባቸውን የሚከተሉትን ምክንያቶች ዋነኛ ከሆነው ጀምረህ በቅደም ተከተል ቁጥር ስጣቸው፦

  • ተበረታቶ ለመምጣት

  • ወንድሞችን ለማበረታታት

  • ይሖዋን ለማምለክና ለእሱ ያለንን ፍቅር ለማሳየት

በጣም በሚደክመንና ስብሰባ ላይ ብንገኝም ያን ያህል ጥቅም እንደማናገኝ በሚሰማን ጊዜም እንኳ በስብሰባዎች ላይ ለመገኘት ጥረት ማድረግ ያለብን ለምንድን ነው?

ሁለቱን ታላላቅ ትእዛዛት መፈጸም የምንችልባቸው ሌሎች መንገዶች የትኞቹ ናቸው?