በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመጋቢት 5-11

ማቴዎስ 20-21

ከመጋቢት 5-11
  • መዝሙር 76 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ከመካከላችሁ ታላቅ መሆን የሚፈልግ ሁሉ አገልጋያችሁ ሊሆን ይገባል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ማቴ 20:3—ኩሩ የነበሩት ጸሐፍትና ፈሪሳውያን “በገበያ ቦታ” ሰዎች ትኩረት እንዲሰጧቸውና እጅ እንዲነሷቸው ይፈልጉ ነበር (“የገበያ ቦታ” ሚዲያ​—⁠ማቴ 20:3፣ nwtsty)

    • ማቴ 20:20, 21—ሁለት ሐዋርያት ሥልጣንና የክብር ቦታ እንዲሰጣቸው ጠይቀው ነበር (“የዘብዴዎስ ሚስት፣” “አንዱን በቀኝህ አንዱን ደግሞ በግራህ” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች​—⁠ማቴ 20:20, 21፣ nwtsty)

    • ማቴ 20:25-28—ኢየሱስ ተከታዮቹ ትሑት አገልጋዮች ሊሆኑ እንደሚገባ ገልጿል (“አገልጋያችሁ” ለጥናት የሚረዳ መረጃ​—⁠ማቴ 20:26፣ nwtsty)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ማቴ 21:9—ሕዝቡ “የዳዊትን ልጅ እንድታድነው እንለምንሃለን!” እያለ ሲጮኽ ምን ማለቱ ነው? (“እንድታድነው እንለምንሃለን፣” “የዳዊትን ልጅ” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች​—⁠ማቴ 21:9፣ nwtsty)

    • ማቴ 21:18, 19—ኢየሱስ የበለስ ዛፏ እንድትደርቅ ያደረገው ለምንድን ነው? (jy ገጽ 244 አን. 4-6)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማቴ 20:1-19

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 99

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (5 ደቂቃ)

  • ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (10 ደቂቃ) ለመጋቢት ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 2

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 137 እና ጸሎት