በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የውይይት ናሙናዎች

የውይይት ናሙናዎች

●○○ መመሥከር

የመታሰቢያው በዓል ዘመቻ (መጋቢት 3-31)፦ የመጣነው በአንድ ልዩ በዓል ላይ እንዲገኙ ልንጋብዝዎት ነው። የመጋበዣ ወረቀቱ ይኸው። ቅዳሜ፣ መጋቢት 22, 2010 (መጋቢት 31, 2018) በዓለም ዙሪያ ያሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች የኢየሱስ ክርስቶስን ሞት መታሰቢያ በዓል ለማክበር ይሰበሰባሉ። ይህ የመጋበዣ ወረቀት ስብሰባው በአካባቢያችን የሚደረግበትን ቦታና ሰዓት ይገልጻል። በዓሉ ከሚከበርበት ዕለት አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ ደግሞ “ኢየሱስ ክርስቶስ በእርግጥ ማን ነው?” የሚል ርዕስ ያለው ንግግር ይቀርባል፤ በዚህም ስብሰባ ላይ ቢገኙ ደስ ይለናል።

ፍላጎት ካሳየ ለቀጣዩ ጊዜ፦ ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው?

○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው?

ጥቅስ፦ ማቴ 20:28

ለቀጣዩ ጊዜ፦ ቤዛው ምን ጥቅም ያስገኝልናል?

○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ ቤዛው ምን ጥቅም ያስገኝልናል?

ጥቅስ፦ ሮም 6:23

ለቀጣዩ ጊዜ፦ ለቤዛው አድናቆት እንዳለን ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?